በአክሱም ሙስሊም ሴቶች ላይ እየተፈጸመ የሚገኘውን የመብት ረገጣ ለመቃወም የግድ ሙስሊም መሆን አይጠበቅም። ሒጃብ መልበስን በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚከለክል ትውልድ ያውም እኛው ሃገር መኖሩና ሳያፍር ክልከላውን መሞገቱ አሳፋሪም፣ አስደንጋጭም ነው።
https://www.linkedin.com/posts/murad-tadesse-a0a919160_religiousfreedom-educationforall-ethiopia-activity-7281957043186372609-MJNL?utm_source=share&utm_medium=member_android