በሃገረ አሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት በሎስ አንጀለስ ከተማ የተቀሰቀሰው አዲሱን እሳት በምስል ይዘን መጥተናል።
በቪድዮም አንጀታችሁን ማራስ ለምትፈልጉ በአይነት አለን። በዚህ ሊንክ ቴሌግራም ላይ ግቡና ኮምኩሙ። https://t.me/MuradTadesse/39468
በዚህ ከተማ ከሳምንት በፊት የተከሰተው እሳተ ገሞራም እስካሁን አልጠፋም። ከ15 ሺህ በላይ ህንፃዎችና ቅንጡ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች ወድመዋል።
እሳቱ 160 Km/hr በሚሮጠው ነፋስ በደንብ እየተጋጋለ ግዛቱን በማስፋፋት ላይ ይገኛል። ንጹሐንን ሳይነካ ድል እንዲያደርግ በዱዓችሁ አግዙት።
አሜሪካውያኑ በክስተቱ ወደ አላህ መመለስ ሲገባቸው የበለጠ ገፍተውበት፤ እሳት አጥፊዎቹ እንኳ ሳይቀሩ በዝሙትና መሰል ሰቅጣጭ ወንጀሎች ላይ ብሶባቸው ቀጥለዋል።
አላህ ከቀልብ ድርቀት ይጠብቀን።