ያኔ የመተንፈሻ ማሽን፣ አልጋ… ያስፈልጋታል ያልከሠችሁን ተማሪ ሐናንን አስታወሳችኋት?
እንዳውም እስካሁን የታከመችበት ሆኖ ያልተከፈለ 700,000 በላይ የሆስፒታሉ እዳ አለባት አላልኳችሁም ነበር?
ሆስፒታሉ እዳዋን ከቻለላት፤ ነገ ሂዳችሁ ባትታመሙም ቸክ መደረግ አለባችሁ ስላችሁ አልነበር?
እና መጥተው፤ አብሽር! 700 ሺው ተሸፍኗል ብለው በተኛችበት እንዳበሰሯት ብነግራችሁ ምን ትላላችሁ?
የአላህ ውሳኔ ሆኖ ከዛም ወዲህ 2 ጊዜ ሰርጀሪ ተሠርታ ገና ትናንት ወደ ቤት መጣች አሉ። አላህ ጨርሶ ያሽላት። የሆስፒታሉን ባለቤትም አላህ በጀነት ያበሽረው።
ግን ማን ነበር ሆስፒታሉ? አስታወሳችሁት?