ትናንት ለጾመኞች ማስፈጠሪያ እንደ ባለፈው አመት እንጀምር ባልኳችሁ መሠረት፤ ኸይር ፈላጊዎች ባደረጋችሁት ርብርብ 232, 908.52 ብር (ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስምንት ብር ከሃምሳ ሁለት ሳንቲም) ደርሰናል።
እስካሁን ሪከርዱን አንድ ወንድም በ54, 495 ብር እየመራ ይገኛል።
አላህ ከሁላችሁም ሶደቃችሁንና ጾማችሁን ይቀበላችሁ።
በአላህ ፈቃድ እኛም ዛሬ ማታ ጀምረን የማስፈጠር መርሃ ግብራችን ይጀመራል።
አሁንም ኸይር ፈላጊዎች ይህ በጎ ተግባር ሳይቋረጥ እስከ ረመዿን መጨረሻ ይቆይ ዘንድ፤ በዚህ በተከበረ ወር የሶደቃ እጃችሁ አይታጠፍ። ባረከ-ል'ሏሁ ፊኩም!
√ የተዘጋጀ ምግብ ወይም አስቤዛ መስጠት ለማትችሉና በጥሬ ገንዘብ ካላችሁ ላይ ለምትሰድቁ ይህን አካውንት ተጠቀሙ።
√ አካውንት: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000481376018
የአካውንት ስም: ዐብደላህ ሻፊ እና ወይም ሙራድ ታደሰ
የአንድ ሰው ማስፈጠሪያ ባለፈ አመት 250 ብር ነው። ዘንድሮ 300 ብር ነው። ይህን መሠረት አድርጋችሁ አቅማችሁ የቻለውንና የነየታችሁትን ያክል ጾመኛ ማስፈጠር ትችላላችሁ።
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር በዚህ ሊንክ t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
አላህ ጾማችሁንም፣ ሶደቃችሁንም ይቀበላችሁ።
መቼም ጾመኛን ስለማስፈጠር ምንዳ ያውም ታማሚንና ማፍጠሪያን ያጣን ሚስኪን ማስፈጠር ስላለው ምንዳ አልነግራችሁም።
እና ደግሞ እስኪ አንድ ጊዜ ሰዳቂዎችን መርቋቸው፣ በዱዓችሁ አስታውሷቸው፣ ሁላቸውንም ሐጃቸውን እንዲሞላላቸው።