በውስጥ መጥቶ አንዱ፦
«ድሮ ሙስሊም ነበርኩ፤ አሁን ግን እድሜ ለእፎይ ከእስልምና ወጥቻለሁ!»
እኔ፦ «ኦ! ይገርማል! እና ሙስሊም እያለህ ሰላተል ጀናዛ ስንት ሰዓት ላይ ነበር የምሰግደው?»
እሱ፦ «ቀን 10 ሰዓት ላይ!»
እኔ፦ እውነትም አንተ ጀናዛ ነህ¡
©: ከፌስቡክ መንደር የተገኘ
ተው! ልተኛበት… በጾሙ አታስቀልዱኝ¡
«ድሮ ሙስሊም ነበርኩ፤ አሁን ግን እድሜ ለእፎይ ከእስልምና ወጥቻለሁ!»
እኔ፦ «ኦ! ይገርማል! እና ሙስሊም እያለህ ሰላተል ጀናዛ ስንት ሰዓት ላይ ነበር የምሰግደው?»
እሱ፦ «ቀን 10 ሰዓት ላይ!»
እኔ፦ እውነትም አንተ ጀናዛ ነህ¡
©: ከፌስቡክ መንደር የተገኘ
ተው! ልተኛበት… በጾሙ አታስቀልዱኝ¡