በኮፒ ሊንክ መታደግ የማይቻል 2 ይበልጥ ውጤታማ ሪፖርት ማድረጊያ መንገዶች አሉን።
ቀጥታ አፑ ላይ ያለው የሪፖርት መንገድ ምናልባትም ሃንድል የሚደረገው ራሱን በቻለ አልጎሪዝም ይሆናል። ኤአዩ ደግሞ ምናልባትም የብዙውን ሰው ሪፖርት በተለይ ሲደጋገም ስፓም መስሎት ፍላግ ሊያደርገው ይችላል።
ከቆይታ በኋላ 2 መንገዶችን አጋራችኋለሁ። ከአልጎሪዝሙ ባሻገር በሰዎች ሃንድል የሚደረጉ!
ኮንተንቱን ሰጥቼህ በእንግሊዝኛ Sub title የምትሠራ ቀልጣፋ ኤዲተር ካለህ ፈጥነህ ብቅ በል!