Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
قال ابن القيّم -رحمه الله-:
"فآيات القرآن تُحيي القلوب كما تحيا الأرض بالماء، وتحرق خبثها، وشبهاتها، وشهواتها، وسخائمها، كما تُحرق النَّار ما يُلقى فيها".
[مفتاح دار السَّعادة (١ /٦١)].
ኢብኑ ቀይም አላህ ይዘንላቸው እና እንድህ ይላሉ :-
የቁርዐን አንቀጾች የሞተን ልብ ህያው ያደርጋሉ ልክ ውሀ የደረቀን መሬት አረንጓዳማ (የለመለመ ) እንደሚያደርገው ሁሉ ፣
እንደዚሁም በነፍስያ ውስጥ ያለን መጥፎ አስተሳሰብ ፣መጥፎ ስሜት ፣ ሹበህን ያቃጥላል ልክ እሳት የተጣለለትን እንደሚያቃጥለው ::
https://t.me/My_Lord_is_with_me