ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا رأى أحدُكم مِن أخيه ما يُعجِبُه، فلْيَدعُ له بالبرَكةِ﴾
“አንዳችሁ በወንድሙ ላይ የሚያስደንቀውን ነገር ከተመለከተ በረካ እንዲያደርግለት ዱዓ ያድርግለት።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3509
https://t.me/My_Lord_is_with_me