🔥የእቴጌ ጣይቱ ብጡል መቶ ሰባተኛ (107ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ‼️
#ዝክረ_ታሪክ
ከአንድ መቶ ሰባት (107) ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት ታሪክን የኋሊት
በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ጉልህ አስተዋጽኦ ካበረከቱት ነገሥታት መካል አንዷ የሆኑት እቴጌ ጣይቱ ብጡል ኃይለማርያም ያረፉት ከዛሬ አንድ መቶ ሰባት (107) ዓመታት በፊት (የካቲት አራት (4) ቀን ሺህ ዘጠኝ መቶ አስር (1910) ዓመተምህረት) ነበር፡፡
ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ከታመሙ በኋላ ስልጣኑን በእጃቸው አስገብተው ፖለቲካውን ለመዘወር ያላመነቱት ብርቱዋ ሴት እቴጌ ጣይቱ ብጡል ይህ ተግባራቸው ከሸዋ መኳንንት ጋር አጣላቸው እና ወደ እንጦጦ ማርያም ሄደው እንዲቀመጡ ተወሰነባቸው፡፡
በመጨረሻም ከአብዛኛዎቹ የባለቤታቸው የዳግማዊ አጼ ምኒልክ ውሳኔዎች ጀርባ የነበሩትና አዲስ አበባን የመሰረቱት ብርቱዋ እመቤት እቴጌ ጣይቱ የካቲት አራት (4) ቀን ሺህ ዘጠኝ መቶ አስር (1910) ዓመተምህረት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
#የኋላው_ከሌለ_የለም_የፊቱ‼️
#ይህ_የኛ_የኢትዮጵያውያን_ታሪክ_ነው‼️
04/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra