🔥በሸዋ ክፍለ ሀገር መርሀቤቴ አውራጃ ከአለም ከተማ ቅርብ ርቀት ላይ የአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር ተወርዋሪ እሳተ ገሞራ ሻለቃ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ባደረገው የደፈጣ ውጊያ ከፍተኛ ጀብዱ ፈፀመ‼️
ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው የአገዛዙ ሰራዊት የተለመደ ተግባሩን ማለትም የአማራን ህዝብ ለማሰቃየት እንቅስቃሴ እያደረገ ባለበት ሁኔታ ከመርሀቤቴ አለም ከተማ ቅርብ ርቀት ጌብ ዘሞይ ቀበሌ ልዩ ስሙ አትለፊኝ በተባለ ቦታ ላይ ከቀኑ 5:20 እስከ 7:30 ድረስ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ እና ወደ ኋላ ስቦ በመምታት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ተደምስሰዋል።
ናደው ክፍለ ጦር በመከረበት በዋለበት በተንቀሳቀሰበት ሁሉ ጠላት ይሸበራል ይሸማቀቃል ውሎም አያድርም የምንለው በምክንያት ነው። ናደው ክፍለ ጦር እንደ አለት የጠነከረ ክፍለ ጦር እንዲሆን በወታደራዊና በፖለቲካዊ ብስለት በወኔና በጀግንነት ሰርቶ በርካታ የጠላት ሰራዊትን እስከወዳኛው ሸኝቶ እንደ አፄ ቴወድሮስ ራሱን የሰዋው ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙ መስዋዕትነት የከፈለባት ቦታ ላይ ነው በአናብስቶቹ የናደው ክፍለጦር ተወርዋሪ እሳተ ገሞራ ሻለቃ የሰራዊት አባላት የተቀጠቀጠው።
በዚህም የተነሳ አለም ከተማ ላይ የተቀመጡት ከፍተኛ የስርአቱ ወታደራዊ አመራሮች ከፍተኛ ጭንቀትና ብስጭት ውስጥ እንደገቡ ለማረጋገጥ ችለናል።ኦፕሬሽኑ መታሰቢያነቱ ለአርበኛ ቀኝ አዝማች ይታገስ አዳሙ ነው።አገዛዙ ሰራዊት በክንደ ነበልባሎቹ በደረሰበት ምት እልህና ብስጭት ውስጥ የገባው መንገድ ላይ ያገኛቸውን ሁለት ከብት ጠባቂወች(እረኞች)በጥይት አቁስሏቸዋል።
ይህ ኦፕሬሽን በጦር ጠበብቶቹ በአማራ ፋኖ በሸዋ ዋና ጦር አዛዥ አርበኛ ፊታውራሪ ባዩ አለባቸውና በናደው ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ለአስተዳደር አርበኛ ቀኝ አዝማች አቡ አሳመረው እንዲሁም ግዳጁን በፈፀመችው ሻለቃ አዛዥ አርበኛ ፋኖ አብርሀም ተስፋዬ የተመራ ውጤታማ ኦፕሬሽን ነው።
ክብር ለተሰውት ሰማዕታት
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
ከአማራ ፋኖ በሸዋ ናደው ክፍለ ጦር የሚዲያና ኮምንኬሽን ክፍል ሀላፊ ፋኖ ፈለቀ ለንስር አማራ በላኩት መረጃ ገልፀዋል‼️
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
11/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra