🔥“#አማራ_የሚለውን_ስም_አንጠቀምም‼️”
''የአማራ ብልጽግና ዛሬ የቀድሞውን «የአማራ ሕንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት» ወደ «ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን» እንዲሁም የቀድሞውን «የአማራ ገጠር መንገድ ስራዎች ድርጅት»ን ደግሞ ወደ «ሕብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን» የቀየረ መሆኑን እስከአሁን ስሙ ባልተቀየረው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኩል ይፋ አድርጓል። ከዚህ በፊትም «አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም»ን ወደ «ጸደይ ባንክ» ቀይሯል።
ምክንያት የሚለው ደግሞ ከክልሉ ውጪ ባሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ለመሰማራት እንዲችል በሚል ነው። አማራ የሚለውን ስም ይዘው ከአማራ ክልል ውጪ ባሉ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ስራ መስራት አያስችልም ብለው አምነው ተቀብለዋል ማለት ነው። እንደ ህጻን አንሻ ሰይድ የክልሉ ድርጅቶችም «#ከእንግዲህ_አማራ_አንሆንም» እያሉ ነው ማለት ነው።
የአማራ ብልጽግና አማራነት ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል መደረጉን አምኖ ተቀብሎ መፍትሔው አማራነትን መካድ ነው የሚለውን በግልጽ እያለማመደን ነው። በመቀጠል አሚኮን፣ ከዚያ የአማራ ክልል ቢሮዎችን፣ በመጨረሻም አማራ ክልልን ስያሜውን ትቀይሩታላችሁ ማለት ነው ለሚለው ጥያቄ መልሱን ጊዜ ይነግረናል''
ሲሉ የፖርላማ አባሉ ዶ.ር ደሳለኝ ጫኔ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸዉ አስፍረዋል።
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
13/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra