🔥#ነበልባሎቹ_ታላቅ_ጀብዱ_ሰሩ🔥
የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ በቀን 24/6/2017ዓ.ም አመሻሽ ላይ የብርጌዱ ሺአለቃ ሶስት ፋኖች ባልጪ ከተማ ገብተው ከተማዋን ከአገዛዙ ነፃ አድርገው ለህዝብ ደህንነት ሲሉ ንጋት ላይ ከተማዋን በጠዋት ነበልባሎቹ እንደ አቦ ሸማኔ የሚወረወሩት የሺአለቃ ሶስት ፋኖች ከተማዋን ለቀው ሲወጡ በየአቅጣጫው የተበታተነው የአገዛዙ ግብስብስ ሰራዊት በመሰባሠብ ተመልሶ ወደ ባልጪ ከተማ በመግባት በከተማው ያሉ የአገዛዙን ወንበር አስጠባቂ ሆድ አደር የደም ነጋዴዎች ሚኒሻና ፖሊስን ለፍተሻ አሰማርቶ ህዝብ በኬላ ሲያስበዘብዝ እሳቶቹ በቀጠናው የሚንቀሳቀሱት ጀብደኞቹ ሺአለቃ ሶስት እረመጦቹ ጠላትን በያዙት ነፍጥ የሚያናግሩት ቀጫጭኖቹ ፋኖች በኬላ ሰልተው በመጠጋት ጠላት በፍተሻ ኬላ ሳለ በከፈቱበት የጨበጣ ተኩስ አምስት ሚሊሻና ፖሊስ ከዚህ ምድር እሰከወዲያኛው በፋኖ ጥይት የተሸኙ ሲሆን አራት መቁሰላቸውን ከቦታው መረጃ የደረሰን መሆኑን እና ጀብደኞቹ ክንደ ብርቶቹ የሺአለቃ ፋኖች ግዳጃቸውን በሚገባ ፈፅመው ወደ ነፃ ቀጠና ወጥተዋል። የሟቾችን ስምና ፎቶ እንደደረሰን የምናቀርብ መሆኑን እናሳውቃለን።
ነፃነታችንን በተባበረ ክንዳችን እናስከብራለን።
ዘላለማዊ ክብር ስለነፃነት ለተሰው ሰማዕታት።
©የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኢንጂነር ታደሠ ወንድሙ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra