🔥#5ኛ_ክፍለ_ጦር_የድል_ውሎ‼️
የአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም/5ኛ ክ/ጦር/ ውስጥ የሚገኙ ብርጌዶች ጠላትን ሲያስጨንቁት ውለዋል!!
፩ኛ ወርቅ አባይ ብርጌድ፦ጠላት ከሽንዲ እና ከእሁዲት የተንቀሳቀሰ ሲሆን የበርሃ ዘንዶወቹ ወርቅ አባይ ብርጌድ ጠላትን አምበር፣ፍሪ እና አየሁ አካባቢ ሲቀ*ጠቅ*ጡት የዋሉ ሲሆን በዚህም ሁለት ፓትሮል አስክ*ሬን ማምረትና ቁጥሩ በርከት ያለ የአልጋ ደምበኛ (ቁስ*ለኛ) ማድረግ ተችሏል::
፪ኛ ከሽንዲ ከተማ ከሌሊቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ገጠር ቀበሌወች ሲንቀሳቀስ የነበረው ወራ*ሪ ሀይል ነበልባሎቹ የወምበርማ ብርጌድ ፋኖች ከ6 በላይ የአገዛዙ ጦር ሲሸ*ኙ ቁጥሩ የማይታወቅ ቁስለኛ ተሸክሞ በመፈርጠጥ ጠላ*ትን ወደ እሁዲት ከመሸገው ጠላት ጋር ተቀላቅሏል።
፫ ኛጓጉሳ ብርጌድ፡- ጠላት ከኮሶበር ፣አዘና አየሁ የመጣውን 4 ፖትሮል መከላከያ እና አድማ ብተና ጥምር ጦ*ር እና አንድ ኦራል አየሁ እርሻ ልማት ቡናው ላይ ወደ እሁዲት አምበር የተመታውን ለማገዝ በሚንቀሳቀስበት ሰአት ደፈጣ በመያዝ በከፈቱት ጥቃት ሙትና ቁስለኛ ያደረጉት ሲሆን ይህ ጠላት ወደ አዬሁ ከተማ በመመለስ ቀስለኛውን እና ሙቱን በማድረስ በድጋሚ የተመለሰ ሲሆን አሁንም ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
©የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
27/06/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra