የማጨው ነዋሪዎች ፥ የህወሓት ጀነራሎች ያወጁትን መፈንቅለ መንግስት በመቃወም በዛሬው ዕለት ተቃውማቸው በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል‼️
በስሙ ሲነገድበትና ከኢትዮጵያ ህዝብ ተለይቶ አንድ ለአምስት ተጠርንፎ ለ30 አመታት እንዲኖር ተፈርዶበት የነበረው ኢትዮጵያዊው ሰላም ወዳዱ የትግራይ ህዝብ የተሰራውን እና እየሆነ ያለውን ሲረዳ እንዲህ በአደባባይ በመውጣት ለ30 አመት በስሙ የነገዱበትን እና ልጆቹን ያስጨረሰውን የህወሓት ታጋዮች በዚህ መልኩ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞውን አሰምቷል::
ሁሌም ስል የነበረውን አሁንም ልድገመው
ህወሓት በቤተሰብ ተደራጅቶ በትግራይ ህብዝ ስም ዘረፈ እንጂ ለትግራይ ህዝብ የጠቀመው አንድም ነገር የለም:: በጦርነቱም ቢሆን ከአንድ ቤት3 እና 2 ልጅ አስጨርሶ አባት እናትን ጧሪ ቀባሪ አሳጣ እንጂ የህወሓት ታጋይ ቤተሰቦች አንድም ነገር አልሆኑም::