ዝቅ ብዬ ላመስግነው | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ዝቅ ብዬ ላመስግነው
ጉልበቴ ነው ላወድሰው
የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል
የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል
ምን አገኘ ሰው ይለኛል
ላያኖረኝ ይጨነቃል
መኖሪያዬ በሰማይ
አባት አለኝ ኤልሻዳይ
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
ተራመድኩኝ በጉልበቴ
ስላቆመኝ ደጉ አባቴ
እሩቅ አይደል ቅርቤ ላለው
ምስጋናዬ ለእርሱ ይድረሰው
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
የከበረ የተፈራ
ምሕረት ያለው የሚራራ
ያገኘኝን አይቻለሁ
ሞት አያየኝ ፊቱ እያለሁ
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
ርህራሄው ስላኖረኝ
ከሰው ድንኳን ምን ትርፍ አለኝ
የእኔስ ጌታ ያስደንቃል
በልቤ ላይ ቤቱን ሰርቷል
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
ዝቅ ብዬ ላመስግነው
ጉልበቴ ነው ላወድሰው
የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል
የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል
አዝ
ምን አገኘ ሰው ይለኛል
ላያኖረኝ ይጨነቃል
መኖሪያዬ በሰማይ
አባት አለኝ ኤልሻዳይ
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
አዝ
ተራመድኩኝ በጉልበቴ
ስላቆመኝ ደጉ አባቴ
እሩቅ አይደል ቅርቤ ላለው
ምስጋናዬ ለእርሱ ይድረሰው
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
አዝ
የከበረ የተፈራ
ምሕረት ያለው የሚራራ
ያገኘኝን አይቻለሁ
ሞት አያየኝ ፊቱ እያለሁ
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
አዝ
ርህራሄው ስላኖረኝ
ከሰው ድንኳን ምን ትርፍ አለኝ
የእኔስ ጌታ ያስደንቃል
በልቤ ላይ ቤቱን ሰርቷል
አባት እና ንጉስ
ጌታ ቅዱስ ለነፍስ
ሕይወቴ ነው ክርስቶስ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All