የትኛው ስራዬ | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
የትኛው ስራዬ የትኛው ሕይዎቴ /2/
ሞገስ ሆኖኝ እንጂ እግዚአብሔር አባቴ/2/
ልጇን ትረሳ ዘንድ እናት እንኳን ብትስት
አንተ ግን ወደድከኝ ላትረሳኝ በሞት
በመዳፍህ ቀርፀህ ሁሌ ታየኛለህ
መድኃኒቴ ኢየሱስ በደሌን እረስተህ
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ
የአብርሃምን ምግባር የዮሴፍን እምነት
ፅድቅን ባልኳለው ባላደርግ መቀነት
ማህተቡን ይዣለሁ የደሙን ጠብታ
መድኃኒቴ ኢየሱስ አክብሮኛል ጌታ
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ
እንዳልፈው የረዳኝ የእሳቱን ባህር
ምን ምግባር ኖሮኝ ነው ከፅድቅ የሚቆጠር
የልቤ ኩራት ነው የአይኔ ከፍታ
መድኃኒቴ ኢየሱስ የሠራዊት ጌታ
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ
ዘይቱ እንዴት ፈላ በራሴ ያፈሰስከው
ዙፋን ልታወርሰኝ ልቤን የመረጥከው
የኔ የተወደደው ከኤልያም ደም ግባት
መድኃኒቴ ኢየሱስ ሆነኸኝ ነው ውበት
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ/2/
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
የትኛው ስራዬ የትኛው ሕይዎቴ /2/
ሞገስ ሆኖኝ እንጂ እግዚአብሔር አባቴ/2/
አዝ
ልጇን ትረሳ ዘንድ እናት እንኳን ብትስት
አንተ ግን ወደድከኝ ላትረሳኝ በሞት
በመዳፍህ ቀርፀህ ሁሌ ታየኛለህ
መድኃኒቴ ኢየሱስ በደሌን እረስተህ
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ
አዝ
የአብርሃምን ምግባር የዮሴፍን እምነት
ፅድቅን ባልኳለው ባላደርግ መቀነት
ማህተቡን ይዣለሁ የደሙን ጠብታ
መድኃኒቴ ኢየሱስ አክብሮኛል ጌታ
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ
አዝ
እንዳልፈው የረዳኝ የእሳቱን ባህር
ምን ምግባር ኖሮኝ ነው ከፅድቅ የሚቆጠር
የልቤ ኩራት ነው የአይኔ ከፍታ
መድኃኒቴ ኢየሱስ የሠራዊት ጌታ
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ
አዝ
ዘይቱ እንዴት ፈላ በራሴ ያፈሰስከው
ዙፋን ልታወርሰኝ ልቤን የመረጥከው
የኔ የተወደደው ከኤልያም ደም ግባት
መድኃኒቴ ኢየሱስ ሆነኸኝ ነው ውበት
ቢምረኝ ነው ቢምረኝ በመቅደሱ ያቆመኝ
ቢያስበኝ ነው ቢያስበኝ በከፍታው ያኖረኝ/2/
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All