አቡነ ሐራ ድንግል
✝️ አቡነ ሐራ በእግዚአብሔር ፊት በጽድቅ የተመላለሱ ምድራዊውን ሳይሆን ሰማያዊውን መንግሥት ለመውረስ የተጉ አባት
✝️ ዘወትር በጸሎትና በልመና አምላካቸው ፊት የሚንበረከኩ፣ በበዓታቸው የጸኑ ጻድቅ
✝️ አቡነ ሐራ ከልጅነታቸው ጀምረው የቤተክርስቲያን መጽሐፍትን እያነበቡ ስላደጉ ለመንፈሳዊ ሕይወት አብዝተው የተጉ ቅን የእግዚአብሔር ሰው ናቸው
✝️ እግዚአብሔርም በእርሱ መንገድ ስለተጓዙ አብዝቶ ዘውትር ይባርካቸው ነበር
✝️ አባታችን አቡነ ሐራ ጻድቅ፣ ገዳማዊ፣ መነኩሴ፣ የቤተክርስቲያን አባትና የመነኮሳት መሪ ነበሩ
✝️ ገዳመ ወንትያ በ1574 የተመሠረተ ገዳማቸው ሲሆን ከገዳሙ እምነት ብዙዎች ከተለያዩ ደዌዎች ፈውስን ለችግሮቻቸው መፍትሄን አግኝተውበታል
የጻድቁ አባታችን ምልጃና ጸሎት አይለየን። የቃል ኪዳናቸው ተካፋይ ያድርገን።
#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንዲት_ጥምቀት
#ቅዱሳን
#ተዋህዶ
#orthodoxchurch
#ኢትዮጵያ
@ortodox_27