የመስቀል ብድራት
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ የመስቀል የፍቅር መከራን አበድሮናል፡፡ በዚህ የመከራ ብድራትም መከራ ተቀብሎ አደራውን ብድሩን በፍቅር እንደ አቅሙ ያልተወጣ ቅዱስ፣ ሐዋርያ ሰማዕት የለም፡፡ የመከራ መስቀል ዓይነታቸውም ልዩ ልዩ ነው። በሁሉም የመከራ ዓይነት ግን የክርስቶስ መስቀል ዕለተ ዓርብነት አለ።