📖ዉብ የሆነ የቁር አን ቻናል📖


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


*አይነ ስውሩ ዓለምን ማየት ይመኛል*
*መስማት የተሳነው ድምፆችንመስማት ይመኛል*
๏ *ዱዳው ደግሞ ቃላቶችን መናገር ይመኛል*
⇨ *አንተ ግን ማየት መስማትና የፈለግከውን መናገር ትች

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
❥:::::::::::የአሹራ ፆም:::::::::::❥

👉ከአሹራ ቀን በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ መፃም የተወደደ ተግባር ነው። ትልቅ ምንዳንም ያስገኛል። የአሹራ ቀን ብቻ ነጥሎ ከሚፃም ሰውም የተሻለ ይሆናል።

✅ አብደላህ ኢብኑ አባስ ስራው አላህ ይውደድለትና እንዲህ አለ። የአላህ መልእክተኛ የአሹራን ቀን ፁመው ሰሀባዎቻቸውንም እንዲፃሙ ባዘዙ ጊዜ፦ ይህ ቀን እኮ አይሁዶችና ነሳራዎች የሚያልቁት ቀን ነው ተባሉ። እሳቸውም፦ የአላህ ፍቃድ ሆኖ ቀጣይ አመት ከኖርን ዘጠነኛውንም ቀን አስቀድመን እንፃማለን አሉ። ነገር ግን የቀጣዩ አመት አሹራ ከመድረሳቸው በፊት ወደ አሄራ ሄዱ።
📚(ኢማሙ ሙስሊም ሰግቦታል)

✅ ይህን በተመለከተ ኢማሙ ሻፍእይ፣ ባልደረቦቻቸው፣ ኢማሙ አህመድ፣ ኢስሀቅና ሌሎችም ኡለማዎች የዘጠነኛውና የአስረኛው ቀን በተከታታይ መፃም ይወደዳል ብለዋል። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ አስረኛውን ቀን ፁመውታል። የዘጠነኛው ቀን ግን ደርሰው ባይፃሙትም ከኖርኩ እፃመዋለሁ ብለው ነይተውታልና።

የ አሹራ ጾም👇👇👇#ነገ

የዘጠነኛው ቀን = ሮብ ኦገስት 18/2021
የአስረኛው ቀን = ሀሙስ ኦገስት 19/2021
የአስራ አንደኛው ቀን = ጁምዓ ኦገስት 20/2021

ይሆናል አላይ የወፍቀን አላህ ይወፍቃችሁ መልከቱን በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሌላዉን ያስታዉሱ 👇👇

https://t.me/joinchat/WoR2ZKBuiN8wODBk


ارح قلبك 🍃

ቃሪዕ sheikh salaah ba uthman

📖ሱራህ አል_ከህፍ۝

https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama


Репост из: الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

ውድ የቻናላችን ተከታታዩች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ /አረፋ/ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የፍቅር የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

#አላህ_ኢባዳችንን_ሁሉ_ይቀበለን

🌙🌙🌙🌙🌙
عيد مبارك
ኢድ ሙባረክ
Eid mubarek

🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

https://t.me/joinchat/AAAAAEOFD8pkvHISwAMj2w


ዛሬ ጁመአ ነዉ ⤴️⤴️⤴️

*ሱረቱል* *ከህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ* 🎧

በቃሪዕ ያሲር አደውሰሪ


http://t.me/barkamaltmadya

http://t.me/barkamaltmadya




🎙️🎙️🎙️

ሱረቱል ካህፍ ቁርዓን የልብ መዲኒት 🌷🌹💯


قَالَ إِنَّكَ لَن تَسْتَطِيعَ مَعِيَ صَبْرًا

(ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 67)
(ባሪያውም) አለ «አንተ ከእኔ ጋር መታገስን በጭራሽ አትችልም፡፡
🎧☝🏻

http://t.me/barkamaltmadya


http://t.me/barkamaltmadya


ارح قلبك 🍃

ቃሪዕ khalifa altunaiji


📖ሱራህ አል_ከህፍ۝


https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama


‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر
‏لا إله إلا الله
‏الله أكبر الله أكبر
‏ولله الحمد

‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر
‏لا إله إلا الله
‏الله أكبر الله أكبر
‏ولله الحمد

‏الله أكبر الله أكبر الله أكبر
‏لا إله إلا الله
‏الله أكبر الله أكبر
‏ولله الحمــد...


🌺ተክቢራ እናብዛ🌺




♡ ቁርአንን በጠዋቱ ቀርተህ
ከማለድክ ምንም ሀዘን አይነካህም
ምንም ቃል ቢሆን አይሰብርህም‥
⇘ ውሎህ ብሩህ/በደስታ የተሞላ
እንዲሆን ቁርአንን በጠዋቱ አንብብ


_____🌹_________
·. Telegram 👇Join ያድርጉ
https://t.me/lanufiriquelayewmelqiyama














Репост из: ሀያ ኢስላማዊ ቻይናል ☞Haya Islamic channel❥
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

🌹መልካም ጅምዓ 🌹

https://t.me/joinchat/AAAAAEqjOpL29z26jM0L-g


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram





Показано 20 последних публикаций.

3 532

подписчиков
Статистика канала