📢 ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! || Entrance Exam
በ90 ቀናት ውስጥ ለፈተናው ይዘጋጁ! ⏳
📚ከጥቂት ወራት በኋላ ለሚደረገው የመግቢያ ፈተና በቂ ዝግጅት አላደረጋችሁም ? አትጨነቁ! ቀሰም አካዳሚ ልዩ የ90 ቀናት የቴሌግራም የትምህርት ፕሮግራም ይዘንላችሁ መጥተናል።
በዚህ የ ጥናት ፕሮግራም ምን ያገኛሉ?
🔺የተሟላ ዝግጅት: በ90 ቀናት ውስጥ ሁሉንም አራት የትምህርት ዓይነቶች (Chemistry, Physics, Mathemathics, Biology) ከ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል (በቀድሞው ስርዓተ ትምህርት) እንዲሁም ከ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል (በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት) ድረስ ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል።
🔻 በቴሌግራም ምቹ ትምህርት: ትምህርቶቹን በቴሌግራም ቻናላችን በቀላሉ ይከታተሉ።
🔹 የተሻለ ውጤት: ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በልበ ሙሉነት ለመቀመጥ የሚያስችል እውቀት እና ክህሎት ያዳብራሉ።
ለምን ቀሰም አካዳሚን ይመርጣሉ❔
ቀሰም አካዳሚ ለተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት የሚታወቅ ትልቅ ተቋም ነው።
®️እንዴት መመዝገብ ይችላሉ?
ዛሬውኑ በ @Qesem_tutorialBot Bot ይመዝገቡ! ቦታዎች ውስን ናቸው!
እድሉን እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ለስኬት ይዘጋጁ!