💕
ነገሩ ወዲህ ነው በቀን የዘነጋው
በለሊት ያግኘው!
በእኛ እና በእሱ መካከል ያለውን ማን
ያውቃል ድክመት ነውራችንን
እሱ ነው አዋቂው አመፅ ዝንጉነትን
ድበቅ እና ግልፁ ቅርብ እሩቅ አዋቂው
ችሎታው የላቀ ጥበቡ የረቀቀ
ከፍጥረታቶቹ ፍፁም የተብቃቃ
ምስጋና እና ስግደት ለክብሩ ተገባው
ራህመቱ ሰፊ እዝነቱ ቀዳሚ
የሆንከው ጌታየ በላቁት ስሞች እለምንሀለሁ
ምህረትህ ስጠኝ ከበርህ ቁምያለሁ
ያወዱዱ ያረሂም
ያ ቃቢል ተውባ የጋፊሪ ዘንቢ
እወድሀለሁኝ አተወኝ ለነፍሲ
ያረብ! ሰሉ ዓላ ረሱሊላህ ✍
@Rahatul_qelb
ነገሩ ወዲህ ነው በቀን የዘነጋው
በለሊት ያግኘው!
በእኛ እና በእሱ መካከል ያለውን ማን
ያውቃል ድክመት ነውራችንን
እሱ ነው አዋቂው አመፅ ዝንጉነትን
ድበቅ እና ግልፁ ቅርብ እሩቅ አዋቂው
ችሎታው የላቀ ጥበቡ የረቀቀ
ከፍጥረታቶቹ ፍፁም የተብቃቃ
ምስጋና እና ስግደት ለክብሩ ተገባው
ራህመቱ ሰፊ እዝነቱ ቀዳሚ
የሆንከው ጌታየ በላቁት ስሞች እለምንሀለሁ
ምህረትህ ስጠኝ ከበርህ ቁምያለሁ
ያወዱዱ ያረሂም
ያ ቃቢል ተውባ የጋፊሪ ዘንቢ
እወድሀለሁኝ አተወኝ ለነፍሲ
ያረብ! ሰሉ ዓላ ረሱሊላህ ✍
@Rahatul_qelb