~•°¶ የካቲት 29/2012
የዕለቱ መልእክት 💡
አትቆጡ አትናደዱ አትዘኑም
ምክንያቱም ደስታ ስለሚገባችሁ !!💡
~•° ሁል ጊዜ ለሁሉም ነገር መውጫ
መንገድ መፍትሄ አለው💡
~•° ሁሉም ነገር ለበጎ ነው መልካምም ነው
~•° መንገዱ አላበቃም ከነዚህ መሰናክሎች
መከራዎች አልፋችሁ መሄድ ትችላላችሁ
~•° ፈገግታችሁን አትጡ💡
የሚቀጥለው የሚመጣው ሪዝቅም
ስራም ሰውም የተሻለ እንደሚሆን
ተማመኑ ሁሉንም ሀዘናችሁን
ያስረሳችሁዋል
በአላህዬ ብቻ እመኑ ተመኩ 💕
አላህዬ ብላችሁ እስኪ
ፈገግ በሉ ፡፡ 💕
.•°¶ ፖዘቲቭ ተስፈኞች ሁኑ!
https://t.me/rahatul_qelb
የዕለቱ መልእክት 💡
አትቆጡ አትናደዱ አትዘኑም
ምክንያቱም ደስታ ስለሚገባችሁ !!💡
~•° ሁል ጊዜ ለሁሉም ነገር መውጫ
መንገድ መፍትሄ አለው💡
~•° ሁሉም ነገር ለበጎ ነው መልካምም ነው
~•° መንገዱ አላበቃም ከነዚህ መሰናክሎች
መከራዎች አልፋችሁ መሄድ ትችላላችሁ
~•° ፈገግታችሁን አትጡ💡
የሚቀጥለው የሚመጣው ሪዝቅም
ስራም ሰውም የተሻለ እንደሚሆን
ተማመኑ ሁሉንም ሀዘናችሁን
ያስረሳችሁዋል
በአላህዬ ብቻ እመኑ ተመኩ 💕
አላህዬ ብላችሁ እስኪ
ፈገግ በሉ ፡፡ 💕
.•°¶ ፖዘቲቭ ተስፈኞች ሁኑ!
https://t.me/rahatul_qelb