#Reposted
😊ውድ የ2017 የRemedial ተማሪዎች ግቢ ከመሄዳችሁ በፊት እና ግቢ ከገባችሁ በኃላ ምን ማድረግ አንዳለባችሁ ጥያቄ ለሆነባችሁ እንዴት ዝግጅት ማድረግ እና እንዴት ትምህርታችሁን መማር እንዳለባችሁ አንዳንድ ነገር ልናሳውቃችሁ እንወዳለን😊
✅እንግዲህ ግቢ እስክትጠሩ ጥናት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከወዲሂው ብትጀምሩ በጣም ይጠቅማችዋል:: እንዲሁም ያለፉ ዓመት የRemedial ጥያቄዎችን እየሰራችሁ ብትለማመዱ መልካም ነው:: ምክንያቱም ግቢ ስትሄዱ ከአስተማሪው ቀድማችሁ እንድታውቁ ይረዳችዋል::ግቢ ላይ ያሉት መምህራን እንደ high school አይደሉም እና በአንድ ቀን ከ 2 chapter በላይ ሊያስተምራችሁ ይችላሉ:: እናም ወደ መጨረሻ ላይ ያሉትን chapterochን ደሞ አብዛኞችሁ አያስተምሯቹም🤦♂️:: ስለዚህ እናንተ ካሁኑ ጥናት እንድትጀምሩ እናሳስባችሁአለን::
⚙ሌላው ነገር ደግሞ ግቢ ስትሄዱ አጋዥ መፅሐፍትን📚 እንዲሁም ይጠቅመኛል ብላችሁ ምታስቡትን ከ 9-12 note የያዛችሁበትን ደብተራችሁን(ማስታወሻችሁን) ብትይዙ በጣም ይመከራል::ካሌላችሁም አታስቡ እኛ እጥር ምጥን ያሉ ኖቶችን በቲቶርያላችን ታገኛላችሁ😊:: ደግሞ ብዙም አትጨነቁ የremedial ትምህርት ማለት አዲስ ነገር አይደለም ከ9-12 የተማራችሁት ነው እናም በነዚህ ክፍል የተማራችሁት ሁሉንም አትማሩም እናንተን ይመዝናል እናም ማወቅ አለባቸው ብለው ባዘጋጁት course outline(MoE ባዘጋጀው chapter መሰረት )ብቻ ነው የምትማምሩት::እኛም ያንኑ Module መሰረት በማድረግ ነዉ ምናግዛቹ::
🗄 በመጨረሻም የምንላችሁ class ባትቀሩ ምክንያቱም የግቢ ፈተናም ሆነ ምንም አይነት assignment ስለማይሰሰጣችሁ ምናልባት attendance ሊያዝ ይችላል:: ያ ደግሞ ትምህርት ሚንስቴር በሚያዘጋጀው ፈተና ላይ እንድትቀመጡ ይረዳችዋል ብለን እናስባለን:: ደስ የሚለው ነገር assignment ስሩ presentation አቅርቡ ላትባሉ ትችላላችሁ:: ምክንያቱም 100% ውጤታችሁ በ MoE ስለሚዘጋጅ:: እናም በተረፈ ሳትጨናነቁ ፈታ ብላችሁ አንብቡ እናም ለግቢ አዲስ ብትሆኑም ከትንሽ ቀን በኃላ ስለምትለምዱት አያሳስባችሁ በርቱ Remedial ከኛ ጋር በመሆን በአሪፍ ውጤት እንደምታልፉ አንጠራጠርም😍😊
✅ ኑ...ተቀላቀሉን ❗️
☎️ለRemedial ምዝገባ 👇
©️@Remedialtutor_bot
👤ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ👇
©️@Remedial_supportbot
✅ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+gf-YQgzcydwxNWJk