🔒እስቲ እርፍ በሉ
🙇ሃሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም.....
🙅♂️ ጥናቴ ላይ ማተኮር አልቻልኩም...
🤦♀️ብዙ አነባለሁ ግን ረሳለሁ....
💬የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ይነሳሉ። በዚህ ፅሁፍ እንዴት focus ሁናችሁ እንደምታነቡ 3 tip-ኦችን እናጋራችኋለን።
🎓1ኛ..... pomodoro technique.....
ሳይንስ እንዳረጋገጠው ከሆነ ለረጅም ሰዓታት ያለ ዕረፍት የሚያጠኑ ሰዎች ያነበቡትን የማስታወስ እድላቸው በጣም ዝቅተኛ ነው።
✍️ካነበቡት ውስጥ የሚያስታውሱት ጥናት ሲጀምሩ እና ሲጨርሱ አካባቢ ያለውን ብቻ ነው ። አስቡት ከ6 ሰዓታት በላይ ያለ ዕረፍት አጥንተው focus የሆኑ ሰዎች በ30 ደቂቃ ያጠኑትን ያክል እንኳን አያስታውሱም እንደ ማለት ነው።
🎁ለዚህም መፍትሄው pomodoro technique ነው።
✍️ምን ማለት መሰላችሁ ሙሉውን ሰዓት እየከፋፈሉ ማጥናት ማለት ነው።
ለምሳሌ ለ2 ሰዓት focused ሆኖ ለማጥናት ከ40 እስከ 45 ደቂቃ ማጥናት ከዛ ከ10 እስከ 15 ደቂቃ ማረፍ።
✍️ይሄንኑ በመደጋገም ስኬታማ የሆነ የጊዜ ቆይታ እንዲኖር ማድረግ እንደሚቻል ያስረዳል።
🫂አብዛኞቹ አሁን ላይ በትምህርታቸው ጥሩ የሚያመጡ ተማሪዎች ይሄን technique ይጠቀሙታል። አንዳንዶቹ እንዲያውም ከዚህ የበለጠ በመክፈል.... 25 ደቂቃ ጥናት ፣ 5 ደቂቃ እረፍት እያደረጉም ይጠቀሙታል።
✍️ነገሮችን በቶሎ ለመረዳት፣ ፈተና ላይ ጥሩ ለመስራት፣ እና ያጠኑትን ለማስታወስ ጠቃሚ technique ነው።
.
.
.
ይቀጥል❔....
JOIN:@Remedial2017batch✅