መረጃ ‼️
ኢትዮጵያዊያን በሐሰት ኤርትራዊ ነን እያሉ በብሪታኒያ ጥገኝነት እየጠየቁ መኾኑን ዴይሊ ሜል ጋዜጣ ዘግቧል።
ጋዜጣው ሚካኤል አብርሃ የተባለ ኢትዮጵያዊ፣ ኤርትራዊ እንደኾነ በማስመሰል እንዴት አድርጎ ጥገኝነት እንዳገኘ ለቲክቶክ ተከታዮቹ ማብራሪያ መስጠቱን ጠቅሷል።
አብርሃ፣ ኢትዮጵያዊያን የጥገኝነት አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች መኾኑን እንዲያሳምኑ ጥገኝነት ፈላጊዎችን በበይነ መረብ መምከሩንና እንዴት ኤርትራዊ መምሰል እንዳለባቸው ማብራራቱን ዘገባው አመልክቷል።
የብሪታንያ ባለሥልጣናት በዘገባው ዙሪያ ምርመራ ጀምረዋል ሲል ዋዜማ ዘግቧል ፡፡