ሪፖርተር ET


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


🔖 ይህ የሪፖርተር ETHIOPIA የቴሌግራም ገፅ ነው ®️
=> በቻናሉ
📌 ፈጣን
📌 ትኩስ
📌 ወቅታዊ እና
📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል !
🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


መረጃ ‼️

የሀሴት ገዳይ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ

በአዳማ ከተማ እቴቴ ሆቴል ሀሴት ደርቤን የተባለችን እንስት ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በስለት የገደላት ተጠርጣሪ የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት አስተላልፎበታል ፡፡

አብረሃም ዳዊት የተባለ ወንጀለኛ  የአዳማ  ፓሊስ ከተደበቀበት ወለንጪቲ ከተማ በቁጥጥር ስር አውሎ ለህግ ያቀረበው ፡፡

via _አንኳር መረጃ


#Bitcoin

የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ከ98,000 ዶላር በላይ ሆነ።

" የመጀመሪያው የክሪፕቶ ፕሬዝዳንት " የተባሉትና " አሜሪካን የፕላኔታችን የክሪፕቶከረንሲ መዲና አደርጋታለሁ " ያሉት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆናቸው ከተረጋገጠ በኃላ ቢትኮይን ወደላይ ተተኩሷል።

ዛሬ የተመዘገበው የቢትኮይን ዋጋ በታሪክ ከፍተኛ ሆኗል።

አንድ የቢትኮይን ዋጋ 98,149 የአሜሪካ ዶላር ገብቷል።

ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት " በፍጹም ቢትኮይናችሁን አንዳትሸጡ  " ሲሉ ለክሪፕቶ ማህበረሰቡ መልዕክት አስትላልፈው ነበር።


ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በጋዛ ፈጸመዋል በተባለው የጦር ወንጀል፤ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ የእስር ማዘዣ አወጣ

አይሲሲ፤ በሐማስ ወታደራዊ አዛዥ መሐመድ ዴፍ ላይ በተመሳሳይ የእስር ማዘዣ አውጥቷል።


𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 𝐍𝐄𝐖𝐒!

ራሺያ ወደ ዩክሬን ዩክሬይን አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል(ICBM) ተኮሰች
‼️

ራሺያ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ ICBM ስትጠቀም የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
በሰው ልጅ የጦርነት ታሪክ አንዲት ሀገር ሌላዋን በ ICBM ስትመታ ራሺያ የመጀመሪያ ሀገር ስትሆን ዩክሬይን ለመጀመሪያ ጊዜ በ ICBM የተመታች ሀገር ሆናለች። የሩሲያ ጥቃት በዲኒፕሮ ላይ ያነጣጠረ ሲሆን "የተለያዩ ሚሳኤሎች" እንዳለው ተነግሯል።
ዩክሬን ከቀናት በፊት በአሜሪካ ትዕዛዝ ወደ ራሺያ ሚሳኤል መተኮሷ ይታወሳል።

ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET


MAJOR TOKEN መስጠት ጀምረዋል🤝

አዲስ ዜና አጋርተዋል👉@CRYPTO






ሰላሌ የተፈፀመው ነገር በጣም ዘግናኝ ነው!

ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው በስመአብ ብለህ እረ*ደው የሚለው አሰቃቂ ቪዲዮ በርካቶችን አስቆጥቷል፣ አሳዝኗል እንደ ሀገር ከጊዜ ወደ ጊዜ ጨካኝ እንደሆንን ያሳየ ነው።

ሰው የሆነ ሰው እንዴት የራሱን አምሳያ በስምአብ ብሎ በቢለዋ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ እንደበግ ያርዳል?

ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET


ሩሲያ ዩክሬን በአሜሪካ ሚሳኤል ለፈጸመችው ጥቃት የአጸፋ ርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች‼️

ዩክሬን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሰጡት ፍቃድ መሠረት አሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤሎችን በትናንትናው ዕለት ወደ ሩሲያ ማስወንጨፏ ይታወሳል፡፡

ይህን ተከትሎም ዘርፈ ብዙ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘው የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ይበልጥ መባባሱ ነው የተነገረው፡፡

በዛሬው ዕለትም ሩሲያ ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ ሚሳኤል ለፈጸመችው ጥቃት ተመጣጣኝ አጸፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ አስታውቃለች፡፡

የረጅም ርቀት ሚሳኤል ጥቃቱንም የምዕራባውያን ሃላፊነት የጎደለው ተግባር ስትል ሩሲያ መወንጀሏን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡

ድርጊቱ ምዕራባውያን በሞስኮ ላይ የጀመሩት አዲስ የጦርነት ምዕራፍ መሆኑንና ለዚህም በየደረጃው ተመጣጣኝ ርምጃ እንደሚወሰድ አስጠንቅቃለች፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በምስራቃዊ ዩክሬን እየጨመረ የመጣውን የሩሲያ ወታደሮችን እንቅስቃሴ ለመገደብ የሚያስችል ጸረ-ሰው ፈንጂዎችን ለዩክሬን ለመስጠት መስማማታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።

ባይደን በዩክሬን ግዛት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውል ጸረ-ሰው ፈንጅ ለመስጠት ቢስማሙም በዩክሬን በኩል ፈንጂውን የመጠቀም ፍላጎት እንደሌለ ተጠቁሟል።

ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET




ዩክሬን ከትናንት በስተያ በአሜሪካ ትዕዛዝ ወደ ራሽያ 6 ረጅም ርቀት ሚሳኤል ተኩሳ መተኮሷን ተከትሎ ሁኔታው አሳሳቢ ሆኗል‼️

5ቱ ከሽፎ አንዱ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ ፑቲን አስፈሪውን የዘመነ የኑክሌር ሰነድ በፊርማቸው አፅድቀዋል።
ሩሲያ ለራሷ እና ለቤላሩስ ሉዓላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት አደገኛ ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች ተብሏል።ይህ የሚወሰነው በሩሲያ ፕሬዚዳንት ፑቲን ነው::
የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ በአውሮፓ በተፈጠረው የደህንነት ስጋት ኔቶን የተቀላቀሉት የኖርዲክ ሀገራት ኖርዌይ ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ ዜጎች ለተወሰኑ ጊዜያት የምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ቁሶችን ገዝተው እንዲያከማቹ አዘዋል።


ዛሬ አለም አቀፍ የወንዶች ቀን ነው!


ሩሲያ በግዛቷ ላይ የአሜሪካ ሚሳኤል ጥቅም ላይ ከዋለ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ዛተች

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ዩክሬን የአሜሪካንን ሚሳኤሎች ተጠቅማ ሩሲያ ምድር ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ተጨባጭ እና ተገቢ ምላሽን ያስከትላል ብሏል።

ሚኒስቴሩ በመግለጫው፤ እንዲህ አይነት ጥቃቶች በሩሲያ ምድር የሚሰነዘሩ ከሆነ አሜሪካ እና አጋሮቿ በቀጥታ ከሩሲያ ጋር ግጭት ውስጥ የሚያስገባቸው ነው ሲልም አስጠንቅቋል።

ከሰሞኑ ተሰናባቹ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሀገራቸው ለዩክሬን የለገሰቻቸው ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች ሩሲያ ውስጥ ጥቃቶችን ለመሰንዘር ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፈቅደዋል።

ይህን ተከትሎም በሁለቱ ሀገራት መካከል ውጥረት እንዲነግስና ትልቅ የፖሊሲ ለውጥ እንዲከሰት አስችሏል ተብሏል።

የአሜሪካው ውሳኔ የተሰማው ከአስር ሺህ በላይ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ከሩሲያ ሀይሎች ጎን ሆነው ለመፋለም ኩርስክ ግዛት መድረሳቸው ከተሰማ በኋላ ነው።

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያ እና የዩክሬን ጦርነት እንደሚያስቆሙ ቃል በመግባታቸው በዚህ ውሳኔ ላይ ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር መማከራቸው ግልፅ አለመሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል።

ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET


ከፍተኛ የሰራተኞች እጥረት ያጋጠማት ጀርመን ለሰለጠኑ ሙያተኞች 200 ሺህ የስራ ቪዛ ልትሰጥ ነው!

የሰራተኞች ፍላጎትን ለማሟላት የቪዛ አሰጣጥ ስርአቷን ቀለል ያደረገችው በርሊን ባለፈው አመት ከካናዳ የተዋሰችውን “ኦፖርቹኒቲ ካርድ” የተሰኘ አሰራር ተግብራለች።

አሰራሩ ባለሙያዎች እና የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ወደ ጀርመን ገብተው እንዲማሩ እና ስራ መፈለግ ቀላል እንዲሆንላቸው እያደረገ ቢሆንም አሁንም ከፍተኛ የሰራተኛ እጥረት አለ።

በአውሮፓ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤቷ ሀገር በየአመቱ ከ400 ሺህ በላይ የሰራተኞች ጉድለት ያጋጥማታል።

ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET


አየር ላይ ህይወቱ አለፈ!!

ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በሚጓዝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪ አየር ላይ ህይወቱ አለፈ


ባሳለፍነው አርብ November 15 ቀን 2024 ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ፣ በበረራ ቁጥር ET 500 ፣ በAirbus A350 አውሮፕላን ተሳፋሮ የሚመጣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አንድ መንገደኛ አየር ላይ እንዳለ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ህይወቱ አለፈ።

እድሜው ከ45 እስከ 50 ዓመት የሚገመተው ይህ ተሳፋሪ ከእህቱ አጠገብ አብሮ ቁጭ ብሎ በመብረር ላይ እያለ ፣ አውሮፕላኑ ነዳጅ ሞልቶ እና የበረራ ሰራተኞችን ቀፍሮ ከሮም፣ ጣልያን ተነስቶ ወደ አሜሪካ ጉዞ ከጀመረ ከአንድ ሰዓት በኋላ እህቱ ለበረራ አስተናጋጆች ወንድሟ የመተንፈስ ችግር እንዳጋጠመው ትነግራቸዋለች፣ የበረራ አስተናጋጆቹም የህክምና ባለሞያዎች ካላችሁ ለእርዳታ እንፈልጋችኋለን ብለዉ ጥሪ ካቀረቡ በኋላ፣ በበረራው ዉስጥ የነበሩ ወደ 5 የሚጠጉ የህክምና ባለሞያዎች ወደ ግለሰቡ መጥተው ህይወቱን ለማትረፍ ተረባርበው የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ቢሰጡትም ግለሰቡ አየር ላይ ህይወቱ ሊያልፍ መቻሉን በበረራ ላይ የነበሩ ተሳፋሪዎች ለመዝናኛ ሚዲያ አስታውቀዋል ።

ምንጭ፡ መዝናኛ መጽሔት ዋሽንግተን ዲሲ

ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET


መረጃ ‼️

ኢትዮጵያዊያን በሐሰት ኤርትራዊ ነን እያሉ በብሪታኒያ ጥገኝነት እየጠየቁ መኾኑን ዴይሊ ሜል ጋዜጣ ዘግቧል።

ጋዜጣው ሚካኤል አብርሃ የተባለ ኢትዮጵያዊ፣ ኤርትራዊ እንደኾነ በማስመሰል እንዴት አድርጎ ጥገኝነት እንዳገኘ ለቲክቶክ ተከታዮቹ ማብራሪያ መስጠቱን ጠቅሷል።

አብርሃ፣ ኢትዮጵያዊያን የጥገኝነት አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች መኾኑን እንዲያሳምኑ ጥገኝነት ፈላጊዎችን በበይነ መረብ መምከሩንና እንዴት ኤርትራዊ መምሰል እንዳለባቸው ማብራራቱን ዘገባው አመልክቷል።

የብሪታንያ ባለሥልጣናት በዘገባው ዙሪያ ምርመራ ጀምረዋል ሲል  ዋዜማ ዘግቧል ፡፡


እንዴት አደራችሁ ☀️


#ምዝገባ_ተጀምሯል

ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በTRAINEE CABIN CREW ፣ በSENIOR ACCOUNTANT I እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

አየር መንገዱ ዝርዝር መስፈርቱንና የምዝገባ ቦታዎችን ያሳወቀ ሲሆን ለአዲስ አበባ ከተማ አመልካቾች ከታች ያለውን የኦንላይን የመመዝገቢያ ቅፅ ይፋ አድርጓል።

ለመመዝገብ (አዲስ አበባ)👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local


ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET


የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው‼️

በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር የማዕከላዊ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰለሞን ማዓሾ ለስራ ከአክሱም ወደ መቐለ እየተጓዙ እያለ ተሽከርካሪያቸው በተለያዩ ቦታዎች በጥይት
መመታቱን ተዘግቧል ።

ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET
📢🔴https://t.me/ReporterET



Показано 20 последних публикаций.