✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
♦️ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ መጋቢት 4ቀን 2012ዓ.ም በ10፡00ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚደረገው ጨዋታ ትኬት መሽጥ መጀመሩን የሰበታ ከተማ አሳውቋል፡፡በመሆኑም ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተሰጠው ቦታ ከበር ቁጥር 1-6 መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የክቡር ትሪቡን ትኬትን በተመለከተ ሰበታ ከተማ የመግቢያ ትኬቱን ለጽ/ቤታችን አስረክቦ ቋሚ ቦታ የያዛችሁም ሆነ ሎሎች ከጽ/ቤት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን ፡፡
Via Saint george sa
"በ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️