✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_እንደሚቀጥል_ተወሰነ ።
🔰 #ካፍ በአደገኛ ሁኔታ በዓለም የጤና ስጋት ሆኖ በመሰራጨት ላይ በሚገኘው #የኮሮና_ቫይረስ አማካኝነት አለም አቀፍ ሀገር አቀፍ ወድድሮችን ማራዘሙን ተከትሎ ፤ በብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ምክንያት ሊቋረጥ የነበረዉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር እንደሚቀጥል የፕሪምየር ሊግ #ሼር_ካምፓኒ አስታውቋል ።
🔰 ቀጣይ ፕሮግራሞችንም እንደሚያሳውቁ እና ክለቦች ተጨዋቾችን ለእረፍት እንዳይበትኑ #ካምፓኒው ማምሻውን ገልጿል።
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌