✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
‼️😷 በመጪው ቅዳሜ እና እሁድ እንዲካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የ18ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብሮች በመዲናችን አዲስ አበባ ዉስጥ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ጨዋታዎች ⬇️
ይደረጋሉ❓
በዝግ ይደረጋሉ❓
ይተላለፋሉ ❓
አይደረጉም❓
⬆️ 😷 ሚሉትን ነገሮች ጤና ሚኒስቴር ቀጣይ የሊግ ጨዋታዎች ምን መሆን እንዳለባቸዉ ወሳኔ ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል።
🔰 የእናተ ሀሳብ ምንድን ነዉ ⬇️
ጨዋታዉ ይደረግ ✅ ጨዋታዉ አይደረግ ❌
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌