መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል!
የዛሬ ወር ገዳማ ጣልያን ውስጥ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሲመዘገብ ማን እንዲህ የከፋ ደረጃ ላይ ይደርሳል ብሎ ገመተ? ዛሬ ግን ጣልያ ክፉኛ ችግር ውስጥ ወድቃለች፤ ከ40,000 በላይ ሰዎች ተለከፉባት፣ 3,405. ሰዎች እስከወዲያኛው አሸለቡባት፤ በርካቶች ህይወታቸው ተመሰቃቀለ።
ለዚህም ነው መዘንጋት አይገባም የምንለው፤ ለዚህም ነው በ24 ሰዓት ኮሮና ቫይረስ እያልን ምንጮኸው፣ ለዚህም ነው ሁሉም መረጃዎችን እዚህ ላይ ብቻ ትኩረት እንዳያደርጉ የወሰነው።
ዛሬም በቫይረሱ እንዳንያዝ ጥንቃቄዎች አይለዩን ፤ ዛሬም የሚተላለፉትን የጥንቃቄ መልዕክቶች ሳንሰለች እንተግብር። ጤና ሚኒስቴር የሚያሰራጫቸውን የጥንቃቄ እርምጃዎች እንከተል፣ ራሳችንን በአግባቡ ከቫይረሱ ከጠበቅን ሀገርም ጤና ትሆናለች።
Via tikvah
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️