ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች፦
ለኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መከላከያ እና በአጠቃላይም ለንፅህና መጠበቂያ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን በከተማዋ በሁሉም አካባቢ በሚገኙ 400 የሸማቾች ማህበራት ሱቆች ውስጥ ዛሬ ማምሻውን መግባቱን ኢ/ር ታከለ ኡማ አሳውቀዋል።
ኢንጂነር ታከለ ኡማ የከተማው ነዋሪዎች በየአቅራቢያቸው ሲጠቀሙ እርስ በእርስ በመተሳሰብ፣ ተገቢ ርቀት በመጠበቅ ያለመተፋፈግ እንዲገለገሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
Via #TIKVAH
የሚተላለፉ መልዕክቶችን ተግባራዊ ያድርጉ፦
- እጅዎን በውሃና በሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ ወይም አልኮል ባለው የጀርም ማጽጃ /ሳኒታይዘር/ እጅዎን ያፅዱ፤
- ሳል እና ማስነጠስ ካለባቸው ሰዎች ቢያንስ በ2 ሜትር ወይም በ2 እርምጃ ይራቁ፤
- እጅዎን ሳይታጠቡ አይንዎን ፣ አፍዎን እና አፍንጫዎን አይንኩ፤
- ሰዎች በሚበዙባቸው ቦታዎች አይሂዱ፤
- በእጅ መጨባበጥ ያቁሙ፤
- ያልበሰሉ የእንስሳትና የአሳ ምግቦችን አይመገቡ፤
#SHARE #ሼር
ቻናላችን" #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ ስለ ኮሮና ቫይረስ ከጤና ባለሞያዎች የሚሰጡትን መልዕክቶች ለደጋፊዎቻችን እና ለቻናላችን ተከታዮች ማድረሷን ትቀጥላለች
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️