✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
እኛ የጤና ባለሞያዎች የሚሉንን ካላዳመጥን ፣ የምንባለውን ካልተገበርን ፣ ቸልተኝነታችን ነገ ሳይሆን አሁን ካልተገታ፣ አታድርጉ የምንባለውን ከማድረግ ካልተቆጠብን፣ በምን አይነት መልኩ ነው ይህን ቫይረስ ምንቋቋመው?
የግድ ለመጠንቀቅ ብዙ ሺ ሰው መታመም አለበት? ሌሎች ያዩትን መከራ ማየት አለብን? ለመጠንቀቅ ሰው መሞት አለበት? ኮሮና ቫይረስ ቀልድ አይደልም! የምንባለውን ካላዳመጥን ጣልያን እየሆነች እንዳለው መሆናችን አይቀርም።
እጅግ በጣም ቀላል የመከላከያ መንገዶችን በመዘናጋት ፣ በፌዝ ፣ በቀልድ እያየን የማንወጣው አዘቅት ውስጥ እንዳንገባ አደራ። አትፍሩ ማለት አትጠንቀቁ ማለት አይደለም! በሲያንስ ለሌሎች ወገኖች እናስብ!
ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!
ሰላም እደሩ!
Via tikvah
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌