✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
#COVID19
"ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እንዲያሰናብቱ ተወስኗል" - የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እንዲያሰናብቱ መወሰኑን የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ውሳኔው የተወሰነው በኮሮና ቫይረስ መክንያት ተማሪዎች የከፋ ችግር እንዳይደርስባቸው እንደሆነ ተገልጿል።
ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በራሳቸው ትራንስፖርት ወጪ አጓጉዘው ወደ የቤተሰቦቻቸው አንዲያደርሱ መወሰኑን በሚኒስቴሩ የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደቻሳ ጉርሙለኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ተናግረዋል።
ዩንቨርሲቲዎቹ ተማሪዎቹን የሚያሰናብቱት ለምን ያህል ጊዜ ነው? በሚል ከሬድዮ ጣቢያው ለተነሳላቸው ጥያቄ አቶ ደቻሳ አሁን ላይ ለዚህ ያህል ጊዜ ማለት የሚከብድ በመሆኑ የቫይረሱ ስርጭት ሰዎችን በማይጎዳበት ጊዜ ለተማሪዎቹ ጥሪ ይደረግላቸዋል፣ አስከዛው ግን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይቆያሉ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
Via tikvah
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️