✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
#Update_On_Covid_19
✅የኮሮና ቫይረስ ኬዝ 450 ሺህ የዘለለ ሲሆን የሟቾች ቁጥርም ከ20 ሺህ አልፏል😭
🇮🇹 #ጣልያን ዛሬ ብቻ 5,210 ኬዝና +683 ሞት አስተናግዳለች።
🇪🇸 #ስፔን ዛሬ ብቻ 5,552 ኬዝና 443 ሞት አስተናግዳለች።
🇮🇷 #ኢራን ዛሬ ብቻ 2,206 ኬዝና 143 ሞት አስተናግዳለች።
🇺🇸 #አሜሪካ ዛሬ 5,797 ኬዝና 39 ሞት አስተናግዳለች።
በአጠቃላይ 🌍 🦠 ⬇️
🦠 452,168 ሰዎች እስካሁን በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል።
⚰ 20,494 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ሞተዋል።
💪 113,120 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል።
😷 🤒 3 18,554 ሰዎች አሁን ላይ ቫይረሱ ይገኝባቸዋል።
⚠️ እባካችሁ እባካችሁ 🙏 የጤና ባለሞያዎች የሚሰጡትን ምክር እንከተል።
🌍 ስለ ዓለማችን ህዝብ እና ስለ ሀገራችን ህዝብ በእየ እምነታችን እንፀልይ ከፈጣሪ ጋር እንታረቅ 🙏🙏
🔱 ቻናላችን " #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ ስለ ኮሮና ቫይረስ ከጤና ባለሞያዎች የሚሰጡትን መልዕክቶች ለደጋፊዎቻችን እና ለቻናላችን ተከታዮች ማድረሷን ትቀጥላለች
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️