✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
🇪🇹 የኢትዮጲያ ጌጥ የሆነዉ ዘመን ተሻጋሪዊ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ማህበር በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] መስፋፋትን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት 500ሺህ ብር የሚያወጣ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች በነገዉ ዕለት ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር የሚያበርክት ይሆናል።
🇪🇹 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከጥንት ከመሠረቱ በችግር ጊዜም ሆነ በደስታ ጊዜ ከሀገራችን ጎን የነበረ አሁንም ወደፊትም ከኢትዮጲያ ጎን አብሮ የሚኖር ታላቅ የስራ ክለብ ነዉ።
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ፩ አገር
🙏 ፈጣሪ የሀገራችን ህዝብ ይጠብቅልን 🙏
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌