#Contagion ይሄ ፊልም የተሰራው በፈረንጆች አቆጣጠር 2011 ላይ ነው በዚህ ፊልም ላይ አሁን ዓለማችንን እያስጨነቃት ያለውን በሽታ ኮሮና ቫይርስ በፊልሙ ላይ የቫይረሱ ስም ሌላ ቢሆንም ይሄ ከባድ ቫይረስ አመጣጥ ጀምሮ ከሰው ወደ ሰው እንዴት እንደሚተላለፍ በአጠቃላይ ከአሁኑ የኮሮና ቫይረስ ጋር የሚያመሳስለው በርካታ ተመሳሳይ ነገሮች ይታዩበታል በ ፈረንጆች አቆጣጠር 2011 ላይ የተሰራ አሁን 2020 ላይ ደርሰዋል
እሁድ ቤታችሁ ሆናችሁ ይሄን ፊልም ይመልከቱ
ፈጣሪ የሀገራችንን ህዝብ እንዲሁም መላው የዓለምን ህዝብ ይጠብቀልን 🙏እንደ እየ እምነታችን ፀሎት እናድርግ ፈጣሪም ይማረን
"በ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
እሁድ ቤታችሁ ሆናችሁ ይሄን ፊልም ይመልከቱ
ፈጣሪ የሀገራችንን ህዝብ እንዲሁም መላው የዓለምን ህዝብ ይጠብቀልን 🙏እንደ እየ እምነታችን ፀሎት እናድርግ ፈጣሪም ይማረን
"በ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
@SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️