✌️ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
#BREAKING
መጋቢት 3/2012 ዓ/ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በሀገራችን ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሦስት (3) ተጨማሪ ሰዎች በመገኘታቸው በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አስራ ዘጠኝ (19) ደርሷል፡፡
⚠️ እባካችሁ እባካችሁ በጣም እየተዘናጋን ነዉ 🙏 የጤና ባለሞያዎች የሚሰጡትን ምክር እንከተል።
‼️ አሜሪካኖች እና ጣሊያኖች መቆጣጠር የከበዳቸው ችግር የኛ ምስኪኗ ሀገር የምትሆነዉ አስቡ።
እንጠንቀቅ እንጠንቀቅ 🙏 🙏
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
@SAINTGEORGEFC👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌