ታማኝነት ባይኖረውም ለመወያየት ያክል ላካፍላችሁ አርሰናል ጃኩብ ኪዊዮርን በሳሙኤል ቹኩዌዜ ሊቀይረው እንደሚችል ተዘግቧል ሚኬል አርቴታ በጉዳቱ ላይ የሚገኘውን ኮከብ ቡካዮ ሳካን ለመተካት በብዙ ቡድኖች የሚፈለገውን የኤሲ ሚላኑን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሳሙኤል ቹኩዌዜን በጥር ለማዘዋወር እያሰበ ነው ሳካ በሃምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ወደ ሜዳ አይመለስም
የ23 አመቱ የቀኝ ክንፍ ተጫዋች ከአርሰናል ወሳኝ ተጫዋቾች አንዱ ሲሆን ሚኬል አርቴታ ሳካ በሌለበት ጨዋታ የሱን ቦታ ለመሸፈን በዝውውር ገበያው ውስጥ ሊገቡ እንደሚችሉ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ እንደ ጣሊያናዊው ጋዜጣ ሚላን ላይቭ ዘገባ ከሆነ አርሰናል ጃኩብ ኪዊየርን በቹኩዌዜ የመለዋወጥ ውል ሊያቀርቡ ይችላሉ ኤሲ ሚላን የመድፈኞቹን ተከላካይ ይፈልጋል
የ24 አመቱ ኪዊዮር በዚህ የውድድር ዘመን ተከታታይ ደቂቃዎችን ለማግኘት ታግሏል ተከላካዩ ወደ ጣሊያን ከመመለሱ ጋር ስሙ እየተያያዘ ነው አርቴታ በቀኝ ክንፍ እንደ ማርቲኔሊ ፣ ሊአንድሮ ትሮሳርድ፣ ራሂም ስተርሊንግ እና ኢታን ንዋኔሪ ባሉ ተጨዋቾች ቦታውን ለመሸፈን ያን ያህል ፍላጎት ያለው አይመስልም
አራቱ ተጫዋቾች ሁሉም ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች ናቸው ነገር ግን አርሰናል ዋንጫ እንዲያገኝ ለመርዳት በቂ መሆን አለመሆናቸው መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ቹኩዌዜን ማስፈረም ለአርቴታ ሌላ ጥሩ አማራጭ ሊሰጠው ይችላል ቹኩዌዜ በ2023 ከቪላሪያል ወደ ሚላን ሄዷል
ናይጄሪያዊው አጥቂ ከቀድሞው የቼልሲ ተጫዋች ክርስቲያን ፑሊሲች ጋር በሚላን ቦታውን ለማስጠበቅ ቢሞክርም አልተሳካለትም የመጫወቻ ጊዜ ለማግኘት ቹኩዌዜ ወደ አርሰናል ማምራት ለተጨዋቹ ጥሩ አማራጭ ነው ቹኩዌዜ ለአርሰናል በቂ ነው ወይ የሚለው ጥያቄም ዋና ጉዳይ ነው ነገር ግን ለሳካ እንደ ተጠባባቂ ጥሩ አማራጭ ሊሆን ይችላል።?