Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የጀማዐ እና የጁሙዐ ሶላት ጉዳይ!
~~~~~~~~~~~~~
የኮሮና ቫይረስን ሰፊ ስርጭት ተከትሎ የሳዑዲ ታላላቅ ዑለማእ ምክር ቤት የጀማዐና የጁሙዐ ሶላት በጊዜያዊነት እንዲቆም ፈትዋ መስጠቱ የሚታወቅ ነው። የዑለማእ ስብስቡ ፈትዋውን የሰጠው ከሸሪዐ ማስረጃዎች ባለፈ ስለ ወረርሺኙ ፈጣን የስርጭት ሁኔታና በቫይረሱ ሰበብ ስለተከሰተው ከፍተኛ የሞት መጠን ታማኝ የህክምና ሪፖርቶችን ከመረመረ በኋላ ነው። በቦታውም ላይ የጤና ሚኒስትሩ ተገኝቶ ዝርዝር መረጃ ሰጥቷል። የሰዎች መሰባሰብ ለበሽታው ስርጭት ቀዳሚ መንገድ እንደሆነም አስረድቷል። ፈትዋው ምን ያክል መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ (ﺍﻟﻮﺍﻗﻊ) ከግንዛቤ ያስገባ እንደሆነ ተመልከቱ።
ቀሪውን ፅሁፍ በዚህ ሊንክ ገብተው ያንብቡ።
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=3866605493410893&id=100001844423938