ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🔖 እንደት ነዉ የአደብ እና የአኽላቅ ባለቤት የሚያደርግህ !? ምላሱን ያልጠበቀ ከአኽላቅ ባለቤቶች አይሆንም! ምላስህ ለመያዝ/ለመጠቅ ሀዲስን አስታዉስ፦ በአላህ እና በመጨረሻዉን ቀን የሚያምን መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል...!

كفيل بأن يجعلك من أهل الأخلاق والأدب ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


•• قال العلامة صالح الفوزان (حفظه الله)

🔖ሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁሏህ እንድህ ይላሉ፦

ሴት ከተበላሸች ቤት ይበላሻል፣ ቤት ከተበላሸ ልጆች ይበላሻሉ ፣ ቤቶች ከተበላሹ ማህበረሰብ ይበላሻል።

‏إذا ضاعت المرأة ضاع البيت، وإذا ضاع البيت ضاع الأولاد، وإذا ضاعت البيوت ضاع المجتمع.

‏[محاضرات في العقيدة والدعوة صـ 162].


||

ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል


••عَـلِّـمْ وَلَـدَكَ الْأُصُـولَ الـثَّلَاثَةَ
- الشَّيْخُ عَبْدُ الرَّزَّاقِ الْبَدْرِ حَفِظَهُ اللَّهُ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🕓 ساعات العمر أغلى من الدَّنانير والدَّراهم 💰

🎙فضيلة الشيخ محمد بن عثيمين رحمه الله تعالى

=




🛑👉ሀቅ በዞረበት ዙር

🔖ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ለመዝሀብ አመለካከከት ወገንተኛ መሆን አይቻልም። ለግለሰቦችም ቢሆን ወገንተኝነት አይቻልም። ለጎሳ ወግኖ ቡድንተኝነት አይፈቀድም። ሙስሊም የሆነ ሰው ከማንም ይሁን ከማን ሀቅን ሊቀበል ይገባል። ሙስሊም (ለባጢል) አይወግንም። ከተቃራኒው ወገን ያለን እውነታ አይተውም። በአጠቃላይ ሙስሊም የሆነ ሰው ሀቅ በዞረበት ይዞራል።
📚 [إعانة المستفيد ٨٥/٢]

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


✅ ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ
  

ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ ሙሉ ደርስ ያገኛሉ

=
https://t.me/Ibnuheyru123/4930
https://t.me/Ibnuheyru123/4930


🔖 ኸይረኛዉ ወር ተቃረበ ይሄ አፕ አዉርዳችሁ ተጠቀሙ በጥሩ ጥራት የተሰራ ! ከፒድኤፍ ጋር !

=


መጃሊሱ ሽህሪ ረመዷን.apk
383.6Мб
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ

│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን

ሊሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን
╰─────────────────╯   
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14228


🛑👉ሰዎች የሚዘናጉበት ትልቅ ወር
  
⎷ የሸእባን ወር ትሩፋት
⎷ የፃም አንገብጋቢነት
⎷ መልእክተኛውና ሻእባን ወር
⎷ ሻእባን ወር ላይ መፃም ያለው ምንዳ

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
   
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


Репост из: التوحيد حق الله على العبيد ተውሂድ የሁሉም ነብያቶች የመጀመሪያ ጥሪ ስለሆነ እኛም ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን
እስኪ ሳኡድ ሁሉም ከተማ ስራ ፈልጉማ ቤተሰብ ተባበሩኝ ፦ ስታገኙ በቦት ጠቁሙኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፦ @Ass_selefyaa_bot


ቁርኣንን መማር ፈልገው በጊዜና ቦታ ተገድበው ተቸግረዋል?

እነሆ ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ኦንላይን መድረሳ ቁርኣንን ከቃዒደቱል መደንያ እስከ ሒፍዝ ባሉት ደረጃዎች ላይ ህግጋቶቹን ጠብቀው እንዲቀሩ እና ጎን ለጎን ደግሞ የተጅዊድ ትምህርትንም እንዲቀስሙ ለማድረግ በአላህ ፍቃድ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።

የምንሰጣቸው ትምህርቶች
1, አልቃዒደቱል መደንያ (ለጀማሪዎች)
2, ነዘር
3, ሒፍዝ

ለመመዝገብ
t.me/K_first_tewhid ወይም t.me/AbulMundhir


🏷 ከሱቅ በደረቴ ማንኛውም የአቂዳ የተውሂድ የፊቅህ የነህዉ ኪታቦች ከኛ ዘንድ ይገኛል። ግሩፓችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ !

https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123


ሶላት የቀልባችንና የሩሀችን ምግብ

🏷በውስጡ የተወሱ ነጥቦች

¶ሶላታቸው ላይ ለሚጣደፋ ምክር !
¶የሶላት አንገብጋቢነትና አሳሳቢነት !
¶አደገኛው ሶላት የሚሰርቅ ሌባ !
¶ሰግደው እንዳልሰገዱ የሚቆጠሩ !
¶ኹሹእ የሌለው ሶላት ሩህ እንደ ሌለው አካል ነው።

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

||
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🔖ከቁርዓን ጋር እንኑር!

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:

حاول أن تبتعد عن كل شيء يجلب الهم والحزن والغم لتكون دائما مستريحا منشرح الصدر مقبلا على الله عز وجل وعلى عبادته وعلى شؤونك الدنيوية والأخروية و إذا جربت هذا استرحت، أما إن أتعبت نفسك بما مضى، أو بالاهتمام بالمستقبل على وجه لم يأذن به الشرع فاعلم أنك ستتعب ويفوتك خير كثير .
(شرح بلوغ المرام 9 /138)

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🔖በላጩ ሰደቃ ለቤተሰብህ የምታወጣዉ ነዉ።

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=


📍ጌታህ ስትለምነው ይወዳል
📍ዱአህ ተቀባይነት ባያገኝ ራሱ በኢባዳ ላይ ነህ

🎙للشَّيخ أ.د. عبدالسلام الشويعر


🛑👉አብዲረህማን አስ'ሰዓዲይ «አላህ ይዘንላቸውና» እንዲህ አሉ።

✅ የዱንያ ሲሳይ «ሀብት» ለካፊርም ለሙእሚንም ለሁሉም አላህ ይሰጠዋል። እውቀት፣ ኢማን፣ የአላህ ውዴታ፣ የሱን ፍራቻ፣ እሱን መከጀልና ሌሎችም የቀልብ ሲሳዮች ግን አላህ ለወደደው አካል እንጂ ለማንም አይሰጥም።

📓تفسير السعدي : سورة البقرة(-٢١٢ صـ٩٥)

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🔖ኢስላማዊ ነሺዳ የሚባል ነገር የለም

☞ነሺዳን ኢስላማዊ በማለት ወደ እስልምና ማስጠጋት ስህተት ነው።
☞ ነሺዳን እንደ አምልኮት ክፍል አድርገው የሚይዙት ሱፍዮች ናቸው።

🎙ሸይኽ ሷሊህ «አል ፈዉዛን»
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Показано 20 последних публикаций.