🛑👉ሀቅ በዞረበት ዙር።
🔖ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ለመዝሀብ አመለካከከት ወገንተኛ መሆን አይቻልም። ለግለሰቦችም ቢሆን ወገንተኝነት አይቻልም። ለጎሳ ወግኖ ቡድንተኝነት አይፈቀድም። ሙስሊም የሆነ ሰው ከማንም ይሁን ከማን ሀቅን ሊቀበል ይገባል። ሙስሊም (ለባጢል) አይወግንም። ከተቃራኒው ወገን ያለን እውነታ አይተውም። በአጠቃላይ ሙስሊም የሆነ ሰው ሀቅ በዞረበት ይዞራል።
📚 [إعانة المستفيد ٨٥/٢]
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru