⋅ ዒልም ጎርፍ ነዉ ። የሚፈሰዉ ዝቅ ወደ አለ ቦታ ነዉ። ራሱን እንደ ቆጥ የሚሰቅል እንደ ጋራ የሚንጠራራ ዒልም አያገኚም ። ያሉበትን የአንባ _ገነንነት ኩራት መሰቃቀል ሳይተዉ ዒልም መማር የሚፈልጉ ሰዎች አሉ የዒልም አቀማመጥ የማይጠብቁ ፣ የዒልም ስአት የማያከብሩ፣ የኪታብ አያያዝ የማይጠብቁ እነዚህ መቸም ዒልም አያገኙም። ጎርፍ ዝቅ ወደ አለ ቦታ የሚሄደዉ ! ጎርፍ ወደ ከፍታ አይወጣም። ቦታዉ ከፍ ካለ ትቶት ወደ ሌላ የሚሄድ አለያ ደግሞ ባለበት የሚቆመዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1