የኔትወርክ ተደራሽነታችንን እያሰፋን ወደምንገኝባቸው የምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች ከአገልግሎቶቻችን በተጨማሪ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ 10 ላፕቶፖች ፣ 2 ራውተሮችን ከ6 ወር ነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት በበደሌና መቱ ከተሞች ለሚገኙ ሁለት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በስጦታ አበርክተናል።
በርክክብ መርሃግብሩ ወቅት የመቱ ከተማ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ከበደ ነገሱ በትምህርት ቤቶች ያለውን የኮምፒውተር ላብራቶሪዎች ክፍተት ለመሙላት ሳፋሪኮም ላደረገው ጥረት ምስጋና አቅርበዋል።
የመቱ ከተማ ከንቲባ አማካሪ አቶ ካሳሁን ሀይሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ሙስፋፋት ኢትዮጵያን ወደፊት የሚያራምዷትን ወጣቶች አቅም እንደሚገነባ ገልፀዋል።
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ መደገፍ የኢትዮጵያን አቅም በይበልጥ ለማሳደግ እንደሚያስችል ያምናል!