ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከጃፓን ዓለም አቀፋዊ ትብብር ኤጀንሲ፣ ለርሻ እና ሕብረት ባንክ ጋር በመተባበር ለግብርናው ዘርፍ አዳዲስ መፍትሄዎችን ለማምጣት እየሰራ ይገኛል፡፡
በስንዴ የእሴት ሰንሰለት ፋይናንስ የሙከራ ትግበራ ፕሮጀክት በጠጢቻ ወረዳ፣ ሲዳማ ክልል ለሚገኙ 224 ገበሬዎች ምርታማነታቸውን እንዲያሳድጉ የሚያስችል የብድር አገልግሎት በM-PESA ለማሰራጨት ተችሏል።
የሙከራ ትግበራው ውጤታማነትን ተመስርቶ በቀጣይ ድጋፍ የሚደረግላቸውን የአርሶ አደሮች ቁጥር ወደ 10,000 የማሳደግ እቅድ ተይዟል።
እንደ ሳፋሪኮም M-PESA ያሉ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የብድር አገልግሎቶችን ማቀረብ ምቹ፣ ፈጣን እና ግልጽ የፋይናንስ አቅርቦትን የሚያስፋፋ ሲሆን ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ጋር የሚናበብ ነው።