ተማሪ ሆኖ ከቤተሰብ ተቀብሎ ወይም ከምሳው ቀንሶ ሰራተኛም ሆኖ ከደሞዝ እና ከቀን ወጪው ቀንሶ ለህዳሴው ግድብ ያላዋጣ ኢትዮጵያዊ ይኖራል ብዬ አላስብም! በዘር መከፋፈላችን ቀርቶ በፍቅር ተያይዘን ግድቡን ወደ ተሻለ ቦታ እናድርሰው። 8100 ላይ A ብላችሁ በመላክ የበኩላችሁን ተወጡ!
@Sebrisat™ | የተሻለች ኢትዩጵያን አብረን እናፍራ!
@Sebrisat™ | የተሻለች ኢትዩጵያን አብረን እናፍራ!