Tv Varzish $(Scramble ምልክቱ) ስለጠፋ አዲስ የምታሰሩ ወይም የምትሰሩ ሰዎች በብዙ ሪሲቨሮች ቀጥታ Bisskey ለማስገባት እያስቸገረ ነው እና $ ምልክቱ የሚመጣ ከሆነ አሪፍ ካልሆነ ግን Menu ላይ እንደየ ሪሲቨሮቻችሁ አይነት Manually በመሙላት ነው ምትጠቀሙት። በአንድን ሪሲቨሮች ላይ Manually Add አድርጎ መሙላት አዛ ስለሆነ ቋሚ መፍትሄ ፈልጌ የማሳውቃችሁ ይሆናል!
@Sebrisat™ | Sebrisat.com