የቀይ ባህር ጉዳይ በ2014 የምህረት አመት ላይ የተነሳ ሀሳብ ነው።
ነገረ ጉዳዩ አዲስ አይደለም። የዛሬ አራት ዓመት ነበር የተነሳው።ክቡር ጠቅላይ ሚስተሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ለከፍተኛ የመንግስት ባልስልጣናት ያነሱት። “መሞት ካለብኸ ለቀይ ባህር ተዘጋጅ” ያሉት። በወቅቱ በአንድ ንግግራቸው ላይ ስለ “ዳቦና ሙዝ” ተናግረው ነበረና።
“ዳቦ በሙዝ” ብሉ ተባልን ብሎ አገር ምድሩ ድብልቅልቁን ሲያወጣው። ጠቅላዬ እንዲህ አሉ ቃል በቃል እጠቅሳለሁ "እኔ እንደ ጎረቤት አገሮቻችን ስራ ስር ብሉ አልኩኝ እንዴ?" ይኸን ያኸል አቧራ የሚያስነሳ ማለታቸውን በወቅቱ በፅ/ቤቱ የነበርን እናስታውሳለን። ሰለሆነም የቀይ ባህር ጉዳይ የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው የሚመስለኝ
የኢትዮጵያ መልከአምድራዊ አቀማመጣ ብቻ። በአፍሪካ ቀንድ መገኘቷ ብቻ። ጂዮፓለቲካዊ አቀማመጧ ብቻ ጠላት ያበዛባት ይመስለኛል። ነገር ግን የቀይ ባህር ጉዳይ መቼ? እና እንዴት ? የሚለው ግን በደንብ መታሰብ ያለበት ይመስለኛል። የኋለኛው ጥፍት ከበፊቱ ጥፍት እንዳይበልጥ ና እንዳይብስ::
በእርግጥ ጦርነት መጥፎ ነው። በጦርነት ወቅት ጠቅላዩ ወደ “ግንባር” ሲያመሩ እኔም ወደ ማይፀብሪ ግንባሪ ስጓዝ ያስተዋልኩት። ጠቅላዩ ሁለት ተዋጊ ኢሊኮፍተር እና አንድ አነስተኛ ጀት ስታንድ ባይ አዘጋጅተው ነበር በጎንደር የተገኘት፡፡ አውሮፕላን ማረፊያውም ጥቁር ክላሽ የተሸከሙ የሪፐብሊካን ወታደሮች ዙሪያውን አጥረውት ነበር። ሞገስ ባልቻ ና አገኘሁ ተሽገር ግንባር
የቀይ ባህር ጉዳይ..