ጀለስ ሚስቱ ባገባት በ 5ወሯ ወልዳ ይናደድና እንዴት 9ወር ሳይሞላሽ #ትወልጃለሽ ሲላት " እኔ አንተን ካገባውህ 5ወሬ ነው አንተ እኔን ካገባህ ደሞ 5ወር ነው አጠቃላይ 10ወር ሆነ ማለት አይደል?"😏
ይቅርታ በይኝ የኔ እናት በማይሆን ነገር ጠረጠርኩሽ🥹
ይቅርታ በይኝ የኔ እናት በማይሆን ነገር ጠረጠርኩሽ🥹
❤