ከሰሞኑ በጣም ከምሰማቸው ክርክሮች መሃል አንዱ "ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው ለምን ትላላችሁ?ምኒሊክን አራት ኪሎ ሄዳቹ ፈልጉና አግኙት ንጉስ ከሆነ "የሚል የጅል እንቶ ፈንቶ ይገኝበታል። እናም እኔ ስለዚህ ርዕስ እንዲህ ብለዎ የሚከራከሩት መረዳት የሚችሉ ከሆነ እንዲረዱት አልያ የምትሉት የማታቁት ከሆነ እንድታውቁት መፃፍ ፈለግኩ።
❝ምኒሊክ ዛሬ ንጉሥ ነው።❞ ሲባል አጤ ምኒሊክ ዛሬም በህይወት ኖረው ዙፋን ተቀዳጅተው ሥልጣንን ጨብጠዋል ማለት አይደለም። ነገር ግን ይህ ከአማርኛ ቋንቋ አገባብ አንፃር የተነገረ ስለሆነ ማንም መቃወሙ ምንም አይለውጥም።
ትርጉሙ ፦ ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው ሲል "አጤ ምኒሊክ በሰሯቸው ስራዎች ዛሬም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ክብራቸው እንዳልቀነሰ አልፎና ተርፎም አጤ ምኒሊክ በእያንዳንዳችን ልቦና ውስጥ ከነ ንግስናቸው እንዳሉም ከመግለፅ አንፃር ነው። " ይህ የንግግሩ ፍቺ ነው። ከላይ ያነሳሁትን ለጥብ ይዛችሁ ምትከራከሩም ሆነ ምትቀልዱ ሰዎች መጠየቅ ይቀድማ እንዲሁም ደግሞ የሃገራችሁን ቋንቋ ጠንቅቆ ማወቅ ለዚህ ቃል ክርክር እንዳታነሱ ይረዳችሁ ነበር ማለት እወዳለሁ ።
ወደድንም ጠላንም
#ምኒሊክ_ዛሬም_ንጉሥ_ነው