ከሶስት ወራት በፊት ከግብፁ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ ጋር የሁለት ዓመት ኮንትራት ተፈራርሞ የነበረው የመስመር ተከላካዩ ሄኖክ አዱኛ የግብፁ ክለብ ላይ ለፊፋ ክስ መመስረቱ ተገልጿል!
ይህም የሆነው ክለቡ ለተጫዋቹ የሚገባውን ወርሃዊ ደሞዝ አለመከፈሉን ኢትዮ ኪክ ኦፍ አሰነብቧል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ይህም የሆነው ክለቡ ለተጫዋቹ የሚገባውን ወርሃዊ ደሞዝ አለመከፈሉን ኢትዮ ኪክ ኦፍ አሰነብቧል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et